Notice
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ 2008 ዓ.ም. ከዚህ በታች በተገለጹት የትምህርት መስኮች በመደበኛዉና በማታዉ ፕሮግራም ለ ሁለተኛ ዲግሪ መማር የሚፈልጉ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል ፡፡
1. በሶሻል ሳይንስና ሁማኒቲስ ኮሌጅ
- Urban & Regional Development planning
- Natural Resource & Environmental Management
- Public Policy & Sustainable Development
- Development Anthropology
- Social Psychology
- Clinical Psychology
- Literature
- Applied Linguistics and Communication
- Teaching English as a foreign Language (TEFL)
- Sociology
- Historic Archaeology and Art History
- Population and Reproductive Health
- Social Work
- Applied Linguistics in Teaching Amharic
2. ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ
- MBA
- Accounting and finance
- Economics
- Marketing management/
- Tourism management
3. በተፈጥሮና ቀመር ሣይንስ ኮሌጅ
- Biology
– Microbiology
– Botany
– Eco-zoology
– Biotechnology
- Chemistry
– Organic Chemistry
– Analytical
– Inorganic
- Physics
- Mathematics
- Sport Science
- Information technology
- Computer science
- Statistics
– Bio-statistics
4. በሕግ
- LLM in Human Rights
- LLM in Environmental & Water Law
5 .በእንስሳት ሕክምና ኮሌጅ
- Veterinary Pathology
- Veterinary Epidemiology & Economics
- Animal Genetics and Breading
- Master of Public Health with Specialty in Veterinary
- Master of Veterinary surgery and Imaging
- Veterinary Parasitology
- Veterinary Immunology
6. በግብርና ገጠር ትራንሰ ፎርሜሸን ኮሌጅ
- Soil Science
- Plant protection
- Agronomy
- Agricultural Economics
- Rural Transformation & Innovation System Management
7. በስነ-ትምህርት ትምህርት ቤት
- Educational Planning and Management
- Special Needs and Inclusive Education
- School Leadership
የመመዝገቢያ ጊዜ ፡-
– ከነሐሴ 7 እስከ መስከረም 14 ቀን 2008 ዓ.ም.
– ዘወትር በስራ ሰዓትና ቀን መመዝገብ ይችላሉ፡፡
– የመግቢያ ፈተና መስከረም 20/2008 ዓ.ም
– የመግቢያ ፈተና ያለፉት ምዝገባ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል ::
የመመዝገቢያ ቦታ ፡-
– በየኮሌጅ፤ ፋካሊቲ ወይም ትምህርት ቤት ረዳት ሬጅስትራር ጽ/ቤት
የመመዝገቢያ መስፈርት ፡-
የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸዉና ከተማሩበት ተቋም ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ማስላክ የሚችሉ ሆነዉ፡-
- በምዝገባ ወቅት ደግሞ ዋናዉን የትምህርት ማስረጃ ከአንዳንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ፤
- ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲዉን ዌብ ሳይት ‘www.uog.edu.et’ ወይም በዉስጥ ማስታወቂያ መመልከት ይቻላል ፡፡
ለበለጠ መረጃ
+251 58 8119005 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ዳይሬክቶሬት

